ኢንግሊዘኛን በ30 ቀን -Speak English within 30 days 3.0

License: Free ‎File size: 5.24 MB
‎Users Rating: 0.0/5 - ‎0 ‎votes

ኢንግሊዘኛን በ30 ቀን (Speak English within 30 days.) ይህ ኢንግሊዘኛን በ አጭር ጊዜ ዉስጥ ለመማር እና ለመለማመድ አመቺ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ የኢንግሊዘኛ ቋንቋ መማሪያ ነዉ፡፡ ይሄንን አፕሊኬሽን ልዩ የሚያደርገዉ ነገር ለመማር ቀላል እንዲሆን በድምጽ የታጀበ ስለሆነ ያለምንም የኢንተርኔት ፍጆታ አንዴ ብቻ ሞባይሎዎ ላይ በመጫን ለብዙ ጊዜ ለመለማመድ ያስችላል፡፡ ኢንግሊዘኛ ለመማር የሚፈልግ ሁሉ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ግልጽ በሆነ መልኩ በኢንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ እየተነበበለት መማር ይችላል፡፡ This App contains More than 500 Phrases and sentences in Over 10 Categories. All sounds were recorded in Best quality by native English speakers. All English Phrases and sentences Include transcripts for Easy to Learn. You can Replays The Audios. It works Offline (without Internet) Learn English speaking by 30 Days. Without Teacher. ብዙ ኢትዮጵያዊያን ለግብይት ፤ ለእረፍት ፤ ለስራ ፤ ለሕክምና ፤ ለትምህርት እና ለመኖር እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች ወደ አዉሮፓ ሀገር እና ወደ አሜሪካ ሀገር ወይም ወደ ተለያዩ የአለማችን ክፍሎች እየተዘዋወሩ ስለሚገኙ ኢንግሊዘኛ ማወቁ ጠቃሚ ነገር ነዉ፡፡ ትምህርት ቤት ሂደዉ ለመማር ጊዜና አቅም የሌላቸዉ ሰዎች በሞባይላቸዉ ላይ ይህንን ኢንግሊዘኛ መማሪያ በመጫን ቤታቸዉ ዉስጥ ሁነዉ እራሳቸዉንም ሆነ ቤተሰቦቻቸዉን ኢንግሊዘኛ እንዲማሩ ማድረግ ይችላሉ፡፡ ለአጠቃቀም ምቹ ፤ ጠቃሚ የኢንግሊዘኛ ዓረፍተ ነገሮችን እና ቃላቶችን በቀላሉ ተጠቃሚዉ እንዲረዳ በማሰብ ምቹ ተደርጎ የተሰራ ነዉ፡፡ በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች ፡- At Home(ቤት ዉስጥ የምንጠቀማቸዉ ቃላቶች)፤ Shopping (ግብይት ላይ)፤ Appointment (ለመቀጣጠር) ፤ Meet New Friend (ትዉዉቅ ከአዲስ ጓደኛ )፤ Health (ሀኪም ቤት ወይም ስለ ጤና)፤ Taking About Family( ስለ ቤተሰብ ማዉራት)፤ Time(ሰዓት እና ጊዜ)፤ Asking Direction (አቅጣጫ መጠየቅ)፤ Short Talk(አጭር ንግግር)፤ Gas Station(ቤንዚን ማደያ)፤ At Hotel( ሆቴል ዉስጥ)፤ Asking (ጥያቄ )፤ Work( ስለ ስራ)፤ Common Phrases (መደበኛ ዓረፍተ-ነገሮች) ናቸዉ፡፡ Speak English within 30 days Without Teacher. This Application focused Learning English Language for those Talking Amharic Language. Many Ethiopian Peoples Travel To Europe, America , Dubai, England , And Many Different world Places for the Purpose of Health, for Business , for scholarship, for Work , for Tour , and for many other purpose , so when they go they have to have a hint of English Language to communicate with Peoples. In This Apps, We Include Many Essential and Useful phrases and sentences. If you have any comment and Question contact us by [email protected] Learn English Language by 30 Days. Without Teacher. DAY to DAY Speaking English. It works Offline For All Ethiopians በአፕሊኬሽኖቻችን ላይ እየሰጡት ስላለዉ ገንቢ አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን፡፡ አሁንም የርሶን ፍላጎት ለማሟላት ተግተን እንደምንሰራ በደስታ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን፡፡ አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡ Thanks for downloading Our Apps If you Like Rate us on play store. If you have any Comment Our Door is Open for you With Best Response. We are Bunna Apps Group

VERSION HISTORY

  • Version 3.0 posted on 2019-07-25

Program Details