Amharic Arabic Speaking መማሪያ 5.0

License: Free ‎File size: 20.97 MB
‎Users Rating: 1.8/5 - ‎2 ‎votes

Arabic Amharic Conversation Lesson Flashcard አማርኛ - ዓረብኛ የንግግር መማሪያ ፍላሽካርድ The App is intended to teach Amharic and Arabic conversation by using flashcards. The flashcards contain essential words basic phrases and daily conversations in Amharic and Arabic languages. Flashcards are essential study tools for learning languages. They are powerful interactive learning tool used all over the world. Beginners and intermediate level students will benefit from the App. አማርኛ - ዓረብኛ የንግግር መማሪያ አፕሊኬሽን ይህ የሞባይል አፕሊኬሽን የዓረብኛ ቋንቋን በቀላል መንገድ ለመማር እንዲመች ተገርጎ የተዘጋጀ ሲሆን ፣ ለንግግርም ጠቃሚ ርዕሶችን እንዲሁም በየእለት ኑሯችን የምናነሳቸዉና አስፈላጊ ንግግሮች ይዟል ፡፡ አፕሊኬሽኑ የሚጠቀመው ፍላሽካርድ የተሰኘውን የመማሪያ እና የማስተማሪያ ዘዴ ነው ፡፡ ፍላሽካርድ በአንድ ጊዜ አንድን ቃል ብቻ በአንድ ካርድ ላይ በማጥናት በቀላሉ የተማሪ አዕምሮ እንዲያስታውስ የሚያደርግ የመማሪያ እና የማስተማሪያ ዘዴ ነው፡፡ በርግጥ ተማሪው ደጋግሞ ማጥናት ማለትም አፕሊኬሽኑ መጠቀም ይጠበቅበታል፡፡ አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን! Thank you for downloading ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ

VERSION HISTORY

  • Version 5.0 posted on 2020-06-23
    Minor Bug fixes, and content update.
  • Version 2.0 posted on 2016-09-21
    A complete update on content and design. we have added a quiz for every category. you can study the words, then take a quiz exam.

Program Details